ብሄራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር አኮኃ/ብግጨ/01/2018

የማሽነሪ እና ተሽከርካሪ የኪራይ አገልግሎት ግዥ
የአባይ ኮንስትራክሽን ኃላ/የተ/የግ/ማህበር በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት በአማራ ክልል በሚገኙ የተለያዩ የመስኖና መጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶች ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ ማሽነሪ፣ ቀላል እና ከባድ ተሽከርካሪዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በኪራይ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ድርጅቱ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን ይጋብዛል፡፡
  1.  የህጋዊነት ማስረጃዎችን ማለትም በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ስራ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያላቸው፣ ለማሽነሪዎችና ከባድ ተሽከርካሪዎች ለመወዳደር የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርትፍኬት ማቅረብ አለባቸው፡፡ ነገር ግን ለቀላል ተሽከርካሪዎች የቫት ተመዝጋቢ ካልሆኑ በስማቸው የታተመ ደረሰኝ ወይም TOT ተመዝጋቢ መሆን ይኖርባቸዋል፤ የሚያከራዩት ማሽነሪ/ተሽከርካሪዎች የባለቤትነት ማረጋገጫ (ሊብሬ) ኮፒውን በማያያዝ እና ለማመሳከሪያነት ኦሪጅናል ሊብሬ በውል ወቅት ማሳየት አለባቸው
  2.  የጨረታውን ዝርዝር ሁኔታ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል፡፡
  3. የሚያስፈልጉ የተሽከርካሪዎችና የማሽነሪዎች ብዛት በየቀጠናው (ከባቢያዊ ምድብ) እንደ ፕሮጀክቶች ቁጥር እየታየ የሚውሰን ይሆናል።
  4.  ተሽከርካሪዎችና ማሽነሪዎች በኪራይ የሚገቡት ለመስኖ ፣መጠጥ ውሃ ግንባታ ፕሮጀክቶች &ለሰርቪስ እና ለሱፐርቪዥን አገልግሎት ነው፡፡
  5.  ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ባህር ዳር ቀበሌ 16 ህዳሴ ሰፈር አመልድ ጋራጅ አባይ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር ቢሮ ከግዥ የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 19 ማግኘት ይቻላል፡፡እንዲሁም በኩባንያዉ ዌቭሳይት ማግኘት ይችላል፡፡
  6. ተጫራቾች ለሚወዳደሩባቸው የተለያዩ ተሽከርካሪዎች/ማሽነሪዎች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (Bid Bond) Guarantee) በጨረታ ሰነዱ የተቀመጠውን የገንዘብ መጠን በአባይ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር ስም ማስያዝ አለባቸው፡፡
  7. ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ በተገለፀው መሰረት የጨረታውን ሰነድ በታሸገ ፖስታ ለማሽነሪና ተሽከርካሪ ኪራይ አገልግሎት ጨረታ ተብሎ ትክክለኛ ስምና አድራሻ በመፃፍ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት እስከ 15ኛው ቀን 8፡ 00 ሰዓት በስራ ሰዓት ባህር ዳር ቀበሌ 16 ህዳሴ ሰፈር አመልድ ጋራጅ በሚገኘውየአባይ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር ዋና መ/ቤት ግዥ የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 19 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይችላሉ፡፡
  8. ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ 8.1.  በ15ኛው ተከታታይ ቀን ከቀኑ በ8፡ 00 ሰዓት ይዘጋል፤ 8.2. በ15ኛው ተከታታይ ቀን ከቀኑ 8፡ 30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግዥ የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 19 ይከፈታል፡፡
  9. 15ኛው ቀን የበዓል ቀን ወይም እሁድና ቅዳሜ ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን 8፡ 00 ሰዓት ተዘግቶ 8፡ 30 ይከፈታል፡፡
  10. ተጫራቾች በጨረታው ደንብና መመሪያ መሠረት ጨረታቸውን ማቅረብ አለባቸው፡፡ ከጨረታው ደንብና መመሪያ ውጭ የሚቀርብ ማንኛውም ጨረታ ተቀባይነት የለውም፡፡
  11. ተጫራቾች የሚያከራዩትን የማሽንና ተሽከርካሪ አይነት ብዛቱን ጭምር በዋጋ መሙያ ፎርሙ ላይ በግልጽ ማስቀመጥ አለባቸው፡፡
  12. አሸናፊው ድርጅት በጨረታ በተወዳደረበት ተሽከርካሪ እና ማሽነሪ ቁጥር ልክ መሣሪያዎችን ማቅረብ ይችላል፡፡
  13. አንድ ተወዳዳሪ ከራሱ መሣሪያና ተሽከርካሪ ውጭ የሚያቀርብ ከሆነ ከፍትህ ጽ/ቤት ሕጋዊ ውክልና እና የባለቤትነት ማስረጃ ሊብሬ ማያያዝ አለበት፡፡
  14. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊልም የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  15. በጨረታው ለመሳተፍ ለሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከግዥ የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 19 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 09 91 02 14 30 በመደወል ወይም በድረገጻችን https://www.abay-construction.org.et/auction-bid/ ላይ ማግኘት ይችላሉ፡፡ ወይም ፋይሉን እዚህ ላይ ያውርዱ፦ Download Here
      በባንክ በተረጋገጠ ትዕዛዝ (CPO) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (Unconditional Bank

 ብሄራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር አኮኃ/ብግጨ/11/17

የSand filter media (silica sand, sand medium course, quartze gravel) ግዥ

አባይ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለሰሀላ መሻህ መጠጥ ዉሃ ፕሮጀክት ግንባታ አገልግሎት የሚዉል Sand filter media (silica sand, sand medium course, quartize gravel) በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ
አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም ድርጅቱ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን ይጋብዛል፡፡

  1.  በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ስራ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ የቫት ምዝገባ የምስክር ወረቀት
    ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ የሚችሉ፤
  2. የሚገዙ ዕቃዎች ዓይነትና ዝርዝር መግለጫ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል፡፡
  3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን አማራ ክልል ባህርዳር ከተማ ቀበሌ 16 ህዳሴ ሰፈር ፊት ለፊት አመልድ
    ጋራጅ ዉስጥ ከሚገኘው አባይ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር ቢሮ ከግዥ የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር
  4. የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ማግኘት ይቻላል፡፡
  5. ተጫራቾች ለሚወዳደሩባቸው ዕቃዎች 2% የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (Bid Bond) በባንክ በተረጋገጠ
    ትዕዛዝ (CPO) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (Unconditional Bank Guarantee)
    በአባይ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር ስም በማሰራት ማስያዝ አለባቸው፡፡
  6. ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ በተገለፀው መሰረት የጨረታውን ሰነድ በታሸገ ፖስታ ትክክለኛ ስምና
    አድራሻ በመፃፍ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ ቀናት እስከ 10ኛው ቀን 8፡00
    ሰዓት በስራ ሰዓት ከግዥ የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 19 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይችላሉ፡፡
  7. ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ በ10ኛው ተከታታይ ቀን ከቀኑ በ8፡00 ሰዓት ይዘጋል፤ 10
    ተከታታይ ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግዥ የስራ ሂደት
    ቢሮ ቁጥር 19 ይከፈታል፡፡
  8. 10ኛው ተከታታይ ቀን የበዓላት ቀን ከሆነ ጨረታው በሚቀጥለው የስራ ቀን የሚከፈት ይሆናል፡፡
    . ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  9. በጨረታው ለመሳተፍ ለሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከግዥ የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 19 ድረስ
    በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 09 91 02 14 30 በመደወል ወይም በድረገጻችን https://www.abay-construction.org.et/auction-bid/ ላይ ማግኘት ይችላሉ፡፡ ወይም ፋይሉን እዚህ ላይ ያውርዱ፦ Download Here

#ማሳሰቢያ

 ብሄራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

ሚያዝያ/2017 ዓ/ም

የትራክ ማውንትድ ክሬን፣ ኤችዱፒኢ ፓይፕ፣ ሰብመርሰብል ፓምፕ፣ ጀኔሬተር፣ቫይብሬተር፣ ሲዋተሪንግ ፓምፕ፣ ኤሌክትሪክ ኬብል፣እና እቃዎች፣ጋቢዮን ቦክስ፣ የኮንስትራክሽን ማቴሪያሎች እና የውሃ መገጣጠሚያ እቃዎች ግዥ የጨረታ ሰነድ
አባይ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር ትራክ ማውንትዴ ክሬን ፣ ጠሊቂ እና ሰርፋስ ፓምፖች ፣ ሶሊር ፓኔሌ ፣ ጀኔሬተር ፣ ቫይብሬተር ፣ ዱዋተሪንግ ፓምፕ ፣ ኤችዱፒኢ ፓይፕ ፣ የውሃ መገጣጠሚያ እቃዎች ፣ጋቢዮን ቦክስ ፣ የኮንስትራክሽን ማቴሪያልች እና የተሇያዩ የኤላክትሪክ ኬብልችና እቃዎች ግዥ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዲዴሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስሇሆነም ዴርጅቱ የሚከተለትን መስፈርቶች የሚያሟለ ተጫራቾችን ይጋብዛል፡፡ 1. በዘመኑ የታዯሰ ህጋዊ የንግዴ ስራ ፈቃዴ፣ የግብር ከፋይ መሇያ ቁጥር፣ የቫት ምዝገባ የምስክር ወረቀት ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነድቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ የሚችሉ፤ 2. የሚገዙ ዕቃዎች ዓይነትና ዝርዝር መግሇጫ ከጨረታ ሰነደ ማግኘት ይቻላል፡፡ 3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነደን አማራ ክልል ባህር ዲር ከተማ ቀበሌ 16 ድባንቄ መድሃኒያለም  ቤተክርስቲያን ህዲሴ ሰፈር ታክስ ማዞሪያ 190 ሜትር እልፍ ብሎ አባይ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር ቢሮ ከግዥ የሥራ ሂዯት ቢሮ ቁጥር 19 የማይመሇስ ብር 200 /ሁሇት መቶ ብር/ በመክፈል ማግኘት ይቻላል፡፡ 4. ተጫራቾች ሇሚወዲዯሩባቸው ዕቃዎች 2% የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (Bid Bond) በባንክ በተረጋገጠ ትዕዛዝ (CPO) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (Unconditional Bank Guarantee) በአባይ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር ስም ማስያዝ አሇባቸው፡፡ 5. ተጫራቾች በጨረታ ሰነደ ላይ በተገሇፀው መሰረት የጨረታውን ሰነዴ በታሸገ ፖስታ ትክክለኛ  ስምና አዴራሻ በመፃፍ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ሇ15 ተከታታይ ቀናት እስከ 15ኛው ቀን 8፡00 ሰዓት በስራ ሰዓት ከግዥ የስራ ሂዯት ቢሮ ቁጥር 19 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይችላሉ። 6. ጨረታው አየር ላይ ከዋሇበት ቀን ጀምሮ በ15ኛው ተከታታይ ቀን ከቀኑ በ8፡00 ሰዓት ይዘጋል፤ በ15ኛው ተከታታይ ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግዥ የስራ ሂዯት ቢሮ ቁጥር 19 ይከፈታል፡፡ 7. 15ኛው ተከታታይ ቀን የበዓላት ቀን ከሆነ ጨረታው በሚቀጥሇው የስራ ቀን የሚከፈት ይሆናል፡፡ 8. አባይ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተሻሇ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ 9. በጨረታው ሇመሳተፍ ሇሚፈልጉ ስሇ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ከግዥ የስራ ሂዯት ቢሮ ቁጥር 19 ወይም https:/www.abayconstruction.org.et/auction-bid/ 058 38304460/ 0991021430 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡ ወይም ፋይሉን እዚህ ላይ ያውርዱ፦ Download Here

 ብሄራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

መጋቢት/2017

የጨረታ ቁጥር አኮኃ/የተ/የግ/ማ/ብግጨ/07/17

አባይ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር ትራክ ማውንትድ ክሬን እና የውሃ መገጣጠሚያ እቃዎች ግዥ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ድርጅቱ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን ይጋብዛል፡፡

  1.  በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ስራ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ የቫት ምዝገባ የምስክር ወረቀት ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ የሚችሉ፤
  2.  የሚገዙ ዕቃዎች ዓይነትና ዝርዝር መግለጫ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል፡፡
  3.  ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን አማራ ክልል ባህር ዳር ከተማ ቀበሌ 16 ድባንቄ መድሀኒያለም ቤተክርስቲያን ህዳሴ ሰፈር ታክስ ማዞሪያ 190 ሜትር እልፍ ብሎ አባይ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር ቢሮ ከግዥ የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 19 የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ማግኘት ይቻላል፡፡
  4.  ተጫራቾች ለሚወዳደሩባቸው ዕቃዎች 2% የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (Bid Bond) በባንክ በተረጋገጠ ትዕዛዝ (CPO) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (Unconditional Bank Guarantee) በአባይ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር ስም ማስያዝ አለባቸው፡፡
  5.  ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ በተገለፀው መሰረት የጨረታውን ሰነድ በታሸገ ፖስታ ትክክለኛ ስምና አድራሻ በመፃፍ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት እስከ 15ኛው ቀን 8፡00 ሰዓት በስራ ሰዓት ከግዥ የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 19 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይችላሉ፡፡
  6.  ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ በ15ኛው ተከታታይ ቀን ከቀኑ በ8፡00 ሰዓት ይዘጋል፤ በ15ኛው ተከታታይ ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበትበግዥ የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 19 ይከፈታል፡፡
  7.  15ኛው ተከታታይ ቀን የበዓላት ቀን ከሆነ ጨረታው በሚቀጥለው የስራ ቀን የሚከፈት ይሆናል፡፡
  8.  አባይ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  9.  በጨረታው ለመሳተፍ ለሚፈልጉ ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ከግዥ የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 19 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር https:/www.abayconstruction.org.et/auction-bid/ 058 38304460/ 0991021430 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡ ወይም ፋይሉን እዚህ ላይ ያውርዱ፦ Download Here

 ብሄራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የካቲት/2017

የጨረታ ቁጥር አኮኃ/የተ/የግ/ማ/ብግጨ/06/17 አባይ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር

ኤች.ዱ.ፒ.ኢ ፓይፕ ፣ ሰብመርሰብሌ ፓምፕ ፣ ሰርፌስ ፓምፕ ፣ ጀኔሬተር ፣ ሊፕቶፕ ኮምፒዩተር እና የጋቢዮን ቦክስ ግዥ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዲዴሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስሇሆነም ዴርጅቱ የሚከተለትን መስፈርቶች የሚያሟለ ተጫራቾችን ይጋብዛል፡፡

  1.  በዘመኑ የታዯሰ ህጋዊ የንግዴ ስራ ፈቃዴ፣ የግብር ከፋይ መሇያ ቁጥር፣ የቫት ምዝገባ የምስክር ወረቀት ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነድቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ የሚችለ፤
  2.  የሚገዙ ዕቃዎች ዓይነትና ዝርዝር መግሇጫ ከጨረታ ሰነደ ማግኘት ይቻላል፡፡
  3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነደን አማራ ክልል ባህር ዲር ከተማ ቀበሌ 16 ዴባንቄ መዴሀኒያሇም ቤተክርስቲያን ህዲሴ ሰፈር ታክስ ማዞሪያ 190 ሜትር እልፍ ብሎ አባይ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር ቢሮ ከግዥ የሥራ ሂዯት ቢሮ ቁጥር 19 የማይመሇስ ብር 200 /ሁሇት መቶ ብር/ በመክፈል ማግኘት ይቻላል፡፡
  4.  ተጫራቾች ሇሚወዲዯሩባቸው ዕቃዎች 2% የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (Bid Bond) በባንክ በተረጋገጠ ትዕዛዝ (CPO) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (Unconditional Bank Guarantee) በአባይ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር ስም ማስያዝ አሇባቸው፡፡
  5.  ተጫራቾች በጨረታ ሰነደ ላይ በተገሇፀው መሰረት የጨረታውን ሰነዴ በታሸገ ፖስታ ትክክሇኛ ስምና አዴራሻ በመፃፍ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ሇ10 ተከታታይ ቀናት እስከ 10ኛው ቀን 8፡00 ሰዓት በስራ ሰዓት ከግዥ የስራ ሂዯት ቢሮ ቁጥር 19 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይችላለ፡፡
  6.  ጨረታው አየር ላይ ከዋሇበት ቀን ጀምሮ በ10ኛው ተከታታይ ቀን ከቀኑ በ8፡00 ሰዓት ይዘጋል፤ በ10ኛው ተከታታይ ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግዥ የስራ ሂዯት ቢሮ ቁጥር 19 ይከፈታል፡፡
  7.  10ኛው ተከታታይ ቀን የበዓላት ቀን ከሆነ ጨረታው በሚቀጥሇው የስራ ቀን የሚከፈት ይሆናል፡፡
  8. አባይ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተሻሇ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙለ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  9.  በጨረታው ሇመሳተፍ ሇሚፈልጉ ስሇ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ከግዥ የስራ ሂዯት ቢሮ ቁጥር 19 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 38304460/ 0991021430 በመዯወል ማግኘት ይችላሉ፡፡
    ፋይሉን እዚህ ላይ ያውርዱ፦ Download Here