Building The Future Together

One Project at a Time!

About Us

  አመልድ ኢትዮጵያ የፋይናንስ ምንጩን ለማጠናከርና የበጎ አድራጎት ስራውን/ማህበራዊ ልማቱን ዘላቂ ለማድረግ የበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማህበራት የገቢ ማስገኛ እንዲያቋቁሙ በሚፈቀድላቸው አዋጅ ቁጥር 621/2009 አንቀጽ 103 መሰረት ነሃሴ ወር/2009 ዓ/ም ጀምሮ አባይ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የገቢ ማስገኛ ድርጅት በመሆን ተቋቁሟል፡፡ ይሁን እንጅ ኩባንያው በተለያዩ የኢንቨስትመንት ስራዎች ላይ ለመሳተፍ ያመች ዘንድ የንግድ ድርጅቶች በሚተዳደሩበት አዋጅ ቁጥር 166/1952 አንቀፅ 510-520 መሰረት ከህዳር 19 ቀን 2012 ዓ.ም ጀምሮ የስያሜ ለውጥ በማድረግ አባይ ኮንስትራክሽን ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር በሚል በሁለት ባለአክሲዮኖች ማለትም በአመልድ ኢትዮጵያ እና በጋፋት ኢንዶውመንት ባለቤትነት ለትርፍ ተቋቁሞ እየተንቀሳቀሰ የሚገኝ  ኩባንያ ነው፡፡

Our Resources(Human Resource, Machinary, Vehicle, Resources

Employees

0

Machinary

0

Vehicles

0

Vision

በ2019 ዓ.ም በኮንስትራክሽን ኢንዳስትሪው ዘርፍ በአገር አቀፍ ደረጃ ቀዳሚና ተመራጭ ሆኖ ማየት

 

Mission

አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም የሰራተኛውን የመፈፀም አቅም በመገንባትና የስራ ተነሳሽነት በመፍጠር እንደ ሃገር በኮንስትራክሽንና ግንባታ ግብአት አቅርቦት ዘርፍ የሚታየውን ውስንነት በመቅረፍ የኩባንያውን ተሳትፎ ማሳደግና ጥራት ያለው አገልግሎት በመስጠት ህብረተሰቡን ተጠቃሚ በማድረግ የኩባንያውን ትርፋማነት ማረጋገጥ ነው፡፡

Values

  • ለደንበኞቻችን ፍላጎት ልዩ ትኩረት መስጠት፤
  • አሳታፊ፣ ግልፅና ተጠያቂነት ያለው አሠራር መከተል
  • ወጪ ቆጣቢ አካሄዶችን መከተልና መተግበር፤
  • ጥራት ያለው አገልግሎት መስጠት፤
  • ቅንጅታዊ አሰራርን መከተል፤
  • በውጤት መለካትን ባህል ማድረግ፤
  • ጊዜ ሊያስገኝ የሚችለውን ገንዘብ አስቦ መንቀሳቀስ፤

Moto

ጥራት ያለው አገልግሎትና የግንባታ ስራ ለዘለቄታዊ ልማት (Quality Service and Construction for Sustainable Development).

We have Auction or Bids (ጨረታ አለ)

Please Download  The Bids From AUCTION-BID Menu Bar From The right Side!! የጨረታ ፋይሉን ለማውረድ በቀኝ በኩል ካለው  AUCTION- BID የሚለውን ተጭነው  ከከፈቱ በኋላ Download File የሚለውን ተጭነው ያውርዱ!
Share your love